Amharic Newsለ2013/14 የምርት ዘመን የሚውል ከ656 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አርሶ አደሮች መሰራጨቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡adminMarch 4, 2021 March 4, 2021 ለ2013/14 የምርት ዘመን የሚውል ከ656 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አርሶ አደሮች መሰራጨቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) በግብርና ሚኒስቴር... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳዮቿ የማንንም ሀገር ጣልቃ ገብነት እንደማታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡adminMarch 3, 2021 March 3, 2021 ኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳዮቿ የማንንም ሀገር ጣልቃ ገብነት እንደማታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ የሀገሪቱን ምጣኔ ሃብታዊ፣... Read more
Amharic Newsከቀጣዩ በጀት ዓመት ጀምሮ አዋጭነታቸው ያልተረጋገጠ የመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች በጀት እንደማይመደብላቸው የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።adminMarch 1, 2021 March 1, 2021 ከቀጣዩ በጀት ዓመት ጀምሮ አዋጭነታቸው ያልተረጋገጠ የመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች በጀት እንደማይመደብላቸው የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ባሕር ዳር: የካቲት 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሚኒስቴሩ የግዥ ሥርዓቱን ማዘመን ዓላማ... Read more
Amharic News“ሱዳን ወደቀደመ ይዞታዋ ከተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ ናት” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርadminFebruary 23, 2021 February 23, 2021 “ሱዳን ወደቀደመ ይዞታዋ ከተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ ናት” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ... Read more
Amharic Newsበጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ ይገኛልadminFebruary 22, 2021 February 22, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች... Read more
Amharic Newsየሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡adminFebruary 19, 2021 February 19, 2021 የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ውዝግብን በተመለከተ... Read more
Amharic Newsበኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር መጨመር አሳሳቢ ሆኗል – ጤና ሚኒስቴርadminFebruary 17, 2021 February 17, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ 615... Read more
Amharic Newsየእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴርadminFebruary 16, 2021 February 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ኮቪድ-19 በእናቶችና በልጆችና በወጣቶች ስነ... Read more
Amharic Newsበገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰጣቸው ስልጠና በታክስ አስተዳደሩ እየተፈጠሩ ያሉትን የወንጀል ድርጊቶች ለመከላከል እንደሚረዳቸው ሕግ አስከባሪዎች ተናገሩ።adminFebruary 14, 2021 February 14, 2021 በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰጣቸው ስልጠና በታክስ አስተዳደሩ እየተፈጠሩ ያሉትን የወንጀል ድርጊቶች ለመከላከል እንደሚረዳቸው ሕግ አስከባሪዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 07/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic Newsየግብርና ምርቶችን ለሚያቀነባብሩ ፋብሪካዎች ሀገር በቀል ግብዓት እንዲያገኙ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡adminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 የግብርና ምርቶችን ለሚያቀነባብሩ ፋብሪካዎች ሀገር በቀል ግብዓት እንዲያገኙ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የሚገኙ የግብርና ምርቶች... Read more
Amharic Newsለትምህርት ሚኒስቴር 500 ሺህ ማስክና 11 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና የንግድ ምክር ቤት ለትምህርት ሚኒስቴር 500 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብልና 11 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው... Read more
Amharic Newsለምርት ዘመኑ ከ18 ሚሊየን 100ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው- ግብርና ሚኒስቴርadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ደረጃ ለ2013/2014 የምርት ዘመን በግብአትነት የሚውል ከ18 ሚሊየን 100ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ... Read more
Amharic Newsበወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያየadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያይቷል፡፡ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ የዘይት ዋጋ... Read more
Amharic News“ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለአገር 27 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 “ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለአገር 27 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ድጋፍና አብሮነታቸውን... Read more
Amharic News“ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 “ከሱዳን ጋር ግጭት እንዲኖረን አድርገው የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት የሚፈልጉ ኀይሎች ገብተዋል” የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic Newsሱዳን ድንበሯን በተጠናከረ መንገድ እድትጠብቅ እንጂ የኢትዮጵያን መሬት እንድትይዝ ፈቃድ የሰጣት የለም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል ያለው ውዝግብ በሰላምዊና በድርድር እንዲፈታ ኢትዮጵያ አሁንም ዝግጁ ናት ብሏል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። የውጭ ጉዳይ... Read more
Amharic Newsበትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እየቀረበ ነው- የሰላም ሚኒስቴርadminJanuary 19, 2021 January 19, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ የሀገራችን ክፍል የህግ ማስከበር ሂደት ከተጠናቀቀ ወዲህ ምግብ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች እና የሕክም አቅርቦቶችን የያዘ የሰብዓዊ... Read more
Amharic Newsየመንግስት የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን ለማሻሻል የገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ስትራቴጂክ ዕቅድ ይፋ አደረገadminJanuary 18, 2021 January 18, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ለማሻሻል የመንግስትን የበጀት ፣ የፋይናንስ እና የሂሳብ አያያዝ ስራዎችን የሚደግፍ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ... Read more
Amharic Newsአምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል... Read more
Amharic Newsየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተሳሳተው ካርታ ይቅርታ ጠየቀ – ESAT AmharicadminJanuary 13, 2021 January 13, 2021 (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድረ ገጹ ለተጠቀመው የተሳሳተ ካርታ ይቅርታ ጠየቀ። ሶማሊያን የኢትዮጵያ አካል አድርጎ በወጣው ካርታ በመላው ዓለም የሚገኙ ሶማሊያውያን ተቃውሞ አሰምተዋል።... Read more