Amharic Newsመንግስት በትግራይ ክልል ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀadminFebruary 24, 2021 February 24, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እስካሁን ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ... Read more
Amharic Newsበቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነውadminFebruary 22, 2021 February 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ451 ሚሊየን ዶላር በጀት በስድስት ክልሎች በሚተገበር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5... Read more
Amharic Newsየሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለልማት ስራዎች 600 ሚሊየን ብር በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነውadminFebruary 17, 2021 February 17, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውናቸው የልማት ስራዎችን ለማከናወን የ600 ሚሊየን ብር በጀት... Read more
Amharic Newsየአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በትግራይ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ችግሮች ለተፈናቀሉ ወገኖች 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገadminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በትግራይ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ችግሮች ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን... Read more
Amharic Newsበንግድና አገልግሎት የተሰማሩ አምስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች 120 ሚሊየን ብር አተረፉadminFebruary 10, 2021 February 10, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ስር የሚገኙ በንግድና አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ አምስት የልማት ድርጅቶች በ2013 በጀት... Read more
Amharic Newsበካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከሁለት ሚሊየን የካናዳ ዶላር በላይ ግምት ያለው የሕክምና ቁሳቁስ አበረከቱadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሕግ ማስከበር ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከ2 ሚሊየን በላይ የካናዳ ዶላር... Read more
Amharic News21 ሺህ 695 የጋራ መኖርያ ቤቶችና ከ13 ሚሊየን በላይ ካሬ መሬት በህገወጥ መንገድ መያዛቸው መረጋገጡን ወ/ሮ አዳነች ገለፁadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከመሬት ወረራና ባለቤት አልባ ህንፃዎች እንዲሁም ከኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች... Read more
Amharic Newsለትምህርት ሚኒስቴር 500 ሺህ ማስክና 11 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና የንግድ ምክር ቤት ለትምህርት ሚኒስቴር 500 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብልና 11 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው... Read more
Amharic Newsለምርት ዘመኑ ከ18 ሚሊየን 100ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው- ግብርና ሚኒስቴርadminJanuary 25, 2021 January 25, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ደረጃ ለ2013/2014 የምርት ዘመን በግብአትነት የሚውል ከ18 ሚሊየን 100ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ... Read more
Amharic News71 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና የህክምና ግብዐቶች ወደ ትግራይ ተልከው እየተሰራጩ ነውadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር፣ ኤጀንሲዎቹ እና የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከሰብዓዊና ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ድጋፍ... Read more
Amharic Newsበትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ተሰዎች እርዳታ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን adminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር ሥራው ሰብዓዊ ቀውስ ገጥሟቸዋል ተብሎ የተገመቱትን 700 ሺህ ሰዎች ጨምሮ ለ2... Read more
Amharic Newsከደቡብ ክልል ለኮይሻ ፕሮጀክት ግንባታ ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው እና በደቡብ ክልል ለሚገኘው የኮይሻ ፕሮጀክት ግንባታ ከ230 ሚሊየን ብር... Read more
Amharic Newsበደቡብ ክልል በ147 ሚሊየን ብር በጀት 7 አነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመadminJanuary 18, 2021 January 18, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በ147 ሚሊየን ብር በጀት 7 አነስተኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ስምምነት የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ የደቡብ ክልል... Read more
Amharic Newsበሐረሪ ክልል በመጭው ክረምት 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነውadminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በመጭው ክረምት 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና... Read more
Amharic Newsበ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም ተመረቀadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በ25 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉስ ሙዚየም በዛሬው ዕለት... Read more
Amharic Newsበአምባሰል ወረዳ በ64 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀadminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በ64 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነባ የላይኛው ሚሌ መስኖ... Read more