Amharic Newsለትግራይ ክልል ከውጭ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችና ሀገራት በኩል የሚጠበቀው እርዳታ በጊዜ ባለመድረሱ መንግሥት እስካሁን 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡adminMarch 5, 2021 March 5, 2021 ለትግራይ ክልል ከውጭ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችና ሀገራት በኩል የሚጠበቀው እርዳታ በጊዜ ባለመድረሱ መንግሥት እስካሁን 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 26/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic News“ሱዳን በጉልበት የያዘችውን ቦታ ለቅቃ እንድትወጣ የኢትዮጵያ መንግሥት የጊዜ ገደብ ሊኖረው ይገባል” የታሪክ ምሁርadminFebruary 25, 2021 February 25, 2021 “ሱዳን በጉልበት የያዘችውን ቦታ ለቅቃ እንድትወጣ የኢትዮጵያ መንግሥት የጊዜ ገደብ ሊኖረው ይገባል” የታሪክ ምሁር ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በጉልበት የተቆጣጠረውን... Read more
Amharic Newsመንግሥት የዜጎችን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ተግባር እንደማይታገስ ገለጸ፡፡adminFebruary 25, 2021 February 25, 2021 መንግሥት የዜጎችን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ተግባር እንደማይታገስ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የምርመራ ሂደት በተመለከተ መንግሥት መግለጫ... Read more
Amharic Newsየጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የመፀዳጃ መገልገያ ገንዳዎችን ድጋፍ አደረገ።adminFebruary 17, 2021 February 17, 2021 የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የመፀዳጃ መገልገያ ገንዳዎችን ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጃፓን መንግሥት የከተማ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ መንግሥት የድምበር ጉዳዩን በሠላማዊና ዲፕሎማሲያዊ አማራጭ ለመፍታት በቅድሚያ የሱዳን መንግሥት በኀይል የያዛቸውን ቦታዎች ለቆ መውጣት እንዳለበት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡adminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 የኢትዮጵያ መንግሥት የድምበር ጉዳዩን በሠላማዊና ዲፕሎማሲያዊ አማራጭ ለመፍታት በቅድሚያ የሱዳን መንግሥት በኀይል የያዛቸውን ቦታዎች ለቆ መውጣት እንዳለበት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ... Read more
Amharic Newsዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡adminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 ዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር... Read more