Amharic Newsፌስቡክ መቀመጫቸውን ግብጽ አድርገው ኢትዮጵያ ላይ አነጣጥረው መረጃ ሲያሰራጩ ነበር ያላቸውን አካውንቶች ዘጋadminApril 8, 2021 April 8, 2021 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ መቀመጫቸውን ግብጽ አድርገው ኢትዮጵያን ጨምሮ ሱዳን እና ቱርክን ኢላማ አድርገው መረጃ ሲያሰራጩ ነበሩ ያላቸውን አካውንቶች መዝጋቱን... Read more
Amharic Newsህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና አንድነቱን ለማናጋት ብሎም መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊቶቻቸው ሊቆጠቡ ይገባል- የሰላም ሚኒስቴርadminMarch 29, 2021 March 29, 2021 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና አንድነቱን ለማናጋት ብሎም መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊቶቻቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ... Read more
Amharic News“የኢትዮጵያ መንግስት የሱዳን ተቃዋሚዎችን ይረዳል” የሚለው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- አምባሳደር ይበልጣልadminMarch 10, 2021 March 10, 2021 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ሱዳን ለሚገኙ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የትግራይን ክልል... Read more
Amharic Newsዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡adminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 ዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር... Read more