Amharic Newsየሃይማኖት ተቋማት ስለሰላም ፣አንድነት እና መቻቻል ከማስተማር ባለፈ በማህበረሰባዊ ልማት ላይ እያደረጉ ያለውን ተሳትፎ በይበልጥ ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል- ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤadminFebruary 20, 2021 February 20, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እንዲመሰረት አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። በመርሃ... Read more
Amharic Newsዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር ቼፕቶ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር ተወያዩadminFebruary 17, 2021 February 17, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በትብብር የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከዋና ዳይሬክተሩ ቼፕቶ... Read more
Amharic Newsበክልሉ እየተገነቡ ያሉ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሆኑ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።adminFebruary 13, 2021 February 13, 2021 በክልሉ እየተገነቡ ያሉ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሆኑ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 06/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic Newsጁንታው የህወሓት ቡድን በመሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጉዳት ሃገሪቱ ከአገልግሎት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ አጥታለችadminFebruary 10, 2021 February 10, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ... Read more
Amharic Newsየኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬዉ እለት ተፈራርመዋል፡፡... Read more
Amharic Newsበነዳጅ ምርት አቅርቦትና ስርጭት ያሉ እጥረቶችን ለመፍታት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለፀ፡፡adminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 በነዳጅ ምርት አቅርቦትና ስርጭት ያሉ እጥረቶችን ለመፍታት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለፀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) ቄስ እንዳለ ሞላ የባሕር... Read more
Amharic Newsየደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ግንባታው የጀመረው የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን ለማገዝ መዘጋጀቱን አስታወቀ።adminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ግንባታው የጀመረው የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን ለማገዝ መዘጋጀቱን አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በደብረብርሃንና አካባቢው ላለው ከፍተኛ... Read more
Amharic Newsበምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም የሚዘረጉ የመንገድ ልማት ዙሪያ ውይይት ተካሄደadminJanuary 23, 2021 January 23, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በተለይም በአፋር ክልል እየተገነቡና በቀጣይም የሚዘረጉ የመንገድ ልማት መርሃ-ግብር ፣ የክልሎች ሚና... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡adminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር... Read more
Amharic Newsየማኀበረሰቡ የግንዛቤ እጥረትና የመሰረተ ልማት ችግሮች ነፍሰጡር እናቶች በቤታቸው ወልደው ለችግር እንዲጋለጡ ምክንያት መሆናቸውን የምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡adminJanuary 15, 2021 January 15, 2021 የማኀበረሰቡ የግንዛቤ እጥረትና የመሰረተ ልማት ችግሮች ነፍሰጡር እናቶች በቤታቸው ወልደው ለችግር እንዲጋለጡ ምክንያት መሆናቸውን የምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም... Read more