47.71 F
Washington DC
March 1, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Tag : ላይ

Amharic News

በወጣቱ ላይ የተሰራውን የጥላቻ ትርክት በትምህርት ስርዓት ማስተካከል ይገባል – ብሔራዊ የወጣቶች ምክክር

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በወጣቱ ላይ የተሰራውን የመለያየትና የጥላቻ ትርክት በትምህርት ስርዓት መመለስ እንደሚገባ ብሔራዊ የወጣቶች ምክክር ጠየቀ።...
Amharic News

በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ ተደረገ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ...
Amharic News

መንግሥት የዜጎችን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ተግባር እንደማይታገስ ገለጸ፡፡

admin
መንግሥት የዜጎችን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ተግባር እንደማይታገስ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የምርመራ ሂደት በተመለከተ መንግሥት መግለጫ...
Amharic News

የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ አሻራ በብሔረሰብ ጥያቄ ላይ – ባሕሩ ዘውዴ | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha)

admin
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ከ1950ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ላይ ወሳኝ ሊባል የሚችል ጫና አሳድሯል። የኢትዮጵያ ተማሪዎች ዐሠርት ያህል በቆየው የፖለቲካ ትግላቸው ካነሷቸው ጥያቄዎች...
Amharic News

የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመውን ወረራ ሱዳናዊያን ሊያወግዙት እንደሚገባ በዘርፉ ጥናታዊ ጽሑፍ የሠሩ የታሪክ ምሁር ገለጹ።

admin
የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመውን ወረራ ሱዳናዊያን ሊያወግዙት እንደሚገባ በዘርፉ ጥናታዊ ጽሑፍ የሠሩ የታሪክ ምሁር ገለጹ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሀገራቱ...
Amharic News

አይ ኤም ኤፍ በባለሙያዎች ደረጃ በተራዘመው የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የባለሙያዎች ቡድን በሁለት ዙር በገመገመው የተራዘመ የብድር እና...
Amharic News

ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው ውይይት ላይ ተሳተፈ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የበይነመረብ ውይይት ላይ ተሳተፈ፡፡ ብልጽግና ፓርቲን...
Amharic News

በደቡብ ወሎ ዞን በ52 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡

admin
በደቡብ ወሎ ዞን በ52 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡ በደሴ ዙሪያ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራዎችም ከክልልና ከዞኖች...
Amharic News

የሃይማኖት ተቋማት ስለሰላም ፣አንድነት እና መቻቻል ከማስተማር ባለፈ በማህበረሰባዊ ልማት ላይ እያደረጉ ያለውን ተሳትፎ በይበልጥ ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል- ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እንዲመሰረት አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። በመርሃ...
Amharic News

በ5 ክልሎች እና በ2 የከተማ አስተዳደሮች ኤች አይ ቪ/ኤድስ በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።

admin
በ5 ክልሎች እና በ2 የከተማ አስተዳደሮች ኤች አይ ቪ/ኤድስ በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በ5 ክልሎች እና በ2...
Amharic News

የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚ ኮሚቴ ህዝበ ውሳኔውን ለማካሄድ የሚያስችሉ ተግባራት በማከናወን ላይ መሆኑን ገለጸ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቀጣዩ ግንቦት ወር ለሚካሄደው የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ህዝበ ውሳኔ...
Amharic News

በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በነዳጅ ላይ የታየውን ጭማሪ ከግምት በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት...
Amharic News

ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከል ስራ የተመደበ ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ ያዋሉ ሀላፊዎች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ለኮሮና መከላከል ተግባር የተመደበ ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረጉ ሶስት የስራ...
Amharic News

የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወጣቶች ጋር በመሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወጣቶች ጋር በመሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ...
Amharic News

ለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ።

admin
ለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር: የካቲት 06/2013...
Amharic News

የአማራ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ላይ የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ የአማራ ክልል መንግሥት በትኩረት...
Amharic News

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ የዋጋ ማሻሻያ አደረገ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ በ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል። ባንኩ ማሻሻያ ያደረገው በብድር ወለድ ምጣኔና በዓለም አቀፍ...
Amharic News

ጁንታው የህወሓት ቡድን በመሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጉዳት ሃገሪቱ ከአገልግሎት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ አጥታለች

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ...
Amharic News

የትግራይ ገበሬና የከተማ ነዋሪ በሠራዊታችን ላይ አንድ ጥይት አልተኮሰም – ሪር አድሚራል ክንዱ

admin
በቅርቡም በትግራይ ክልል በተካሄደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ላይ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን የሚዲያ ባለሙያዎች ወደስፍራው በመላክ ትክክኛ መረጃ ወደህዝቡ እንዲደረስ ማድረጉ ይታወቃል። የሚዲያ ባለሙያዎቹ በስፍራው ተገኝተው...
Amharic News

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የጤና ባለሙያዎች ገለፁ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል አሉ የጤና ባለሙያዎች። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ...
Amharic News

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በሁለት ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ውይይት አደረገ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ወቅት የኮቪድ 19 ሥርጭትን ለመቀነስና በምርጫ ሂደት ላይ ሰላምና ፀጥታን የሚያስከብሩ...
Amharic News

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ...
Amharic News

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ  ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን...
Amharic News

በዓለም ላይ በህገ-ወጥ መንገድ የተገኘ ገንዘብን ሕጋዊ በማስመሰል ከ800 ቢሊየን እስከ 2 ትሪሊየን ይመዘበራል ተባለ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ የደህንነት ዘርፍ አስተዳደር ማዕል ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መርማሪዎችና ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ለአራት...
Amharic News

ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለአገራዊ ብልፅግና ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል ተባለ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለአገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ። የሕዝብ...
Amharic News

በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት እንዲደርስ የመሩና ያቀናጁ የሕወሃት አመራሮች ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ናቸው-የቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎች

admin
በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት እንዲደርስ የመሩና ያቀናጁ የሕወሃት አመራሮች ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ናቸው-የቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎች አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ...
Amharic News

በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቻይና በትምህርት ላይ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ በኢትዮ-...
Amharic News

ህዝቡ ለሰላም ዘብ በመቆም በድህነት ላይ የጋራ ትግል ሊያደርግ እንደሚገባ የሀይማኖት አባቶች አሳሰቡ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና አሁናዊ ሁኔታ ላይ ከሀይማኖት አባቶችና ከሰላም ምክርቤት አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ።...
Amharic News

‹‹የኢትዮጵያን አፈር ጭረው፣ ልጅ አሳድገው፣ ተምሮ ሀገርና ቤተሰብ ይቀይርልናል የሚሉ ዜጎች በገዛ መሬታቸው ላይ መጤ ተብለው ሲገደሉ ሲሳደዱ፣ መስማትና ማዬት ያማል›› ታማኝ በየነ

admin
‹‹የኢትዮጵያን አፈር ጭረው፣ ልጅ አሳድገው፣ ተምሮ ሀገርና ቤተሰብ ይቀይርልናል የሚሉ ዜጎች በገዛ መሬታቸው ላይ መጤ ተብለው ሲገደሉ ሲሳደዱ፣ መስማትና ማዬት ያማል›› ታማኝ በየነ ባሕር ዳር፡...
Amharic News

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት መሠረት ናቸው...