Amharic Newsበቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነውadminFebruary 22, 2021 February 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ451 ሚሊየን ዶላር በጀት በስድስት ክልሎች በሚተገበር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5... Read more
Amharic Newsየአገሪቷን ኪነ-ሕንፃ ታሪክና አካባቢን ያገናዘበ ለማድረግ የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመadminFebruary 21, 2021 February 21, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቱሪስት መዳረሻ አካባቢዎች በሚከወኑ ልማቶች ታሪክ፣ ባሕልና ማንነትን ያገናዘበ ኪነ-ሕንፃ እንዲኖር ለማድረግ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈረመ። የጋራ መግባቢያ... Read more
Amharic Newsየዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ የሚሰራ ቡድን እንዲቋቋም ውሳኔ ተላለፈadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞንን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚታየው የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም በአስቸኳይ ስለሚቆምበት ሁኔታ... Read more
Amharic Newsኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡adminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር... Read more