Amharic Newsበኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል የሚስተዋለውን የድንበር ውዝግብን ለመፍታት የሀገራቱ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ብቻውን በቂ መሆኑን ምሁራን ገለፁ፡፡adminFebruary 11, 2021 February 11, 2021 በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል የሚስተዋለውን የድንበር ውዝግብን ለመፍታት የሀገራቱ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ብቻውን በቂ መሆኑን ምሁራን ገለፁ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ እና... Read more
Amharic Newsበማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመደበadminJanuary 28, 2021 January 28, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን የፌዴራል... Read more
Amharic Newsበነዳጅ ምርት አቅርቦትና ስርጭት ያሉ እጥረቶችን ለመፍታት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለፀ፡፡adminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 በነዳጅ ምርት አቅርቦትና ስርጭት ያሉ እጥረቶችን ለመፍታት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለፀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) ቄስ እንዳለ ሞላ የባሕር... Read more
Amharic Newsቋሚ ኮሚቴዎች ተቋማት ችግሮችን ለመፍታት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ አሳሰቡadminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና የኢትዮጵያ... Read more
Amharic Newsየኢትዮጵያ መንግሥት የድምበር ጉዳዩን በሠላማዊና ዲፕሎማሲያዊ አማራጭ ለመፍታት በቅድሚያ የሱዳን መንግሥት በኀይል የያዛቸውን ቦታዎች ለቆ መውጣት እንዳለበት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡adminJanuary 27, 2021 January 27, 2021 የኢትዮጵያ መንግሥት የድምበር ጉዳዩን በሠላማዊና ዲፕሎማሲያዊ አማራጭ ለመፍታት በቅድሚያ የሱዳን መንግሥት በኀይል የያዛቸውን ቦታዎች ለቆ መውጣት እንዳለበት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ... Read more
Amharic Newsየህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት አሰራሩን ማሻሻል ይገባል – ዶክተር ሊያ ታደሰadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጀ ወጥ ያልሆነውን የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት አሰራሩን... Read more
Amharic Newsበመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሄደadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ... Read more
Amharic Newsሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ በመተው ችግሩን በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን አለባት-ጀነራል ብርሃኑ ጁላadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ ወደ ጎን በመተው የድንበሩን ጉዳይ በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን እንዳለባት የኢፌዴሪ ጦር... Read more
Amharic News“ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ በመተው ችግሩን በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን አለባት” ጀነራል ብርሃኑ ጁላadminJanuary 20, 2021 January 20, 2021 “ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ በመተው ችግሩን በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን አለባት” ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ባሕር ዳር ፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን በሶስተኛ... Read more
Amharic Newsበአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡adminJanuary 14, 2021 January 14, 2021 በአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንደወሰዱ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ... Read more