Amharic News“ሁለተኛዋ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የሙከራ ሥራዎችን በተሳካ ሁኔታ እያከናወነች ነው” የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትadminFebruary 19, 2021 February 19, 2021 “ሁለተኛዋ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የሙከራ ሥራዎችን በተሳካ ሁኔታ እያከናወነች ነው” የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር ፡ የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ባለፈው... Read more
Amharic Newsየምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛ የመንግሥት ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ በጅግጅጋ ከተማ እየመከሩ ነውadminFebruary 12, 2021 February 12, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛና ከፖለቲካ ነጻ የሆኑ የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ የሚወያዩበት... Read more
Amharic Newsበደብረ-ብርሃን ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች በዘላቂነት የሚቋቋሙበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው ጠየቁ፡፡adminFebruary 11, 2021 February 11, 2021 በደብረ-ብርሃን ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች በዘላቂነት የሚቋቋሙበት ሁኔታ እንዲመቻችላቸው ጠየቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) በማንነታቸው ምክንያት ከተለያዩ ክልሎች የተፈናቀሉ 16 ሺህ 130 የአማራ... Read more
Amharic Newsየገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩadminJanuary 26, 2021 January 26, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ... Read more
Amharic Newsየወንጀል ስነ- ስርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ህግ የዜጎችን ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በተሻለ ሁኔታ ለማስከበር ያስችላል- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግadminJanuary 22, 2021 January 22, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጀል ስነ-ስርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ህግ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ... Read more
Amharic Newsየዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ የሚሰራ ቡድን እንዲቋቋም ውሳኔ ተላለፈadminJanuary 21, 2021 January 21, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞንን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚታየው የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም በአስቸኳይ ስለሚቆምበት ሁኔታ... Read more
Amharic Newsየንግዱ ማህበረሰብ ህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀadminJanuary 16, 2021 January 16, 2021 አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ በህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ... Read more