52.39 F
Washington DC
February 25, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News
Amharic News

በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ህገወጥ ተግባራትን እንደሚያከናውኑ ተገለጸ – ESAT Amharic

admin
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011)በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ዝርፊያን ጨምሮ የተለያዩ ህገወጥ ተግባራትን የሚያከናውነው ኦነግ ሳይሆን በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ናቸው ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አስታወቀ። በኦነግ ትዕዛዝ
Amharic News

ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላን አስመልክቶ ያደረገውን የጥናት ውጤት ይፋ አደረገ

admin
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላን አስመልክቶ የተደረገ ጥናት ውጤት — የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Amharic News

አቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴና አቶ አባይ ፀሃዬ ተደመሰሱ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ፣ አቶ አባይ ፀሃዬ ጨምሮ የጁንታው አመራሮች ተደመሰሱ። የመከላከያ ሰራዊት ሀይል
Amharic News

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተሳሳተው ካርታ ይቅርታ ጠየቀ – ESAT Amharic

admin
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድረ ገጹ ለተጠቀመው የተሳሳተ ካርታ ይቅርታ ጠየቀ። ሶማሊያን የኢትዮጵያ አካል አድርጎ በወጣው ካርታ በመላው ዓለም የሚገኙ ሶማሊያውያን ተቃውሞ አሰምተዋል።
Latest News

ከትላንት የዛሬው ከከፋ፤ ነገ የሚሆነው እጅግ ያስፈራል…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

admin
Posted by admin | 13/01/2021 | ከትላንት የዛሬው ከከፋ፤ ነገ የሚሆነው እጅግ ያስፈራል…!!! ያሬድ ሀይለማርያም *  የግፉአን አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው ይላል ቅዱስ መጽሐፉ። ሕውሀት የገባችበት
Amharic News

በየዋሻው የተደበቁ የጁንታው ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ እንዲሰጡ የመከላከያ ሰራዊት ጥሪ አቀረበ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየዋሻው የተደበቁ የጁንታው ቡድን አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ እንዲሰጡ የመከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል
Amharic News

“የሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል” አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ

admin
“የሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል” አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን የውጭ ጉዳይ
Amharic News

ግንቦት 20 ከትግራይ ክልል በቀር በሌሎች አካባቢዎች ሳይከበር ቀረ – ESAT Amharic

admin
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011)ግንቦት 20 ከትግራይ ክልል በቀር በሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች አለመከበሩ ታወቀ። ከ28 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓሉ ሳይከበር መቅረቱን የተለያዩ የዜና አውታሮች ዘግበዋል። በትግራይ
Amharic News

የህወሓት ጉዳይ — የተገኘው ድል፤ ትልቅ ድል ነው፣ ሆኖም አንዝናና፣ አንዘናጋ!

admin
በዶ/ር ታደሰ ብሩ የህወሓት ጉዳይ! ”የህወሓት ጉዳይ አልቆለታል፤ ከእንግዲህ ያለው ጉዳይ እጅግም አያሳስብም“ የሚሉ ወገኖች ለድምዳሜ የቸኮሉ ይመስለኛል። እርግጥ ነው፤ የተገኘው ድል የሚያስደስትና የሚያኮራ ነው፤
Amharic News

የሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል- አምባሳደር ይበልጣል

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የብሔራዊ ድንበር ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ተቀማጭነታቸው በሱዳን ለሆኑ ዲፕሎማቲክ ሚሽኖች፣ ቆንስላዎች እና
Amharic News

በህወሃት ዘመን ሲሰራበት የነበረው ብር በአዲስ ሲተካ ግንዛቤ ውስጥ ያልገቡ ነገሮች!

admin
-አዲስ ብር ገበያ ላይ ሲውል ሊፈታ ያልቻለው የዋጋ ግሽበትና ሌሎች የኢኮኖሚ ጉዳዮች- ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)ጥር 4, 2013 ዓ.ም. በወያኔ ዘመን ሲሰራበት የነበረውን የመገበያያ ገንዘብ በአዲስ እንዲተካ
Amharic News

የነዳጅ ጭማሪው ወቅቱን የጠበቀ ነው! (ይነጋል በላቸው)

admin
ይነጋል በላቸውጥር 4, 2013 ዓ.ም. “ካልደፈረሰ አይጠራም” እንዲሉ ነውና የሰሞኑ የችርቻሮ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ወቅቱን የጠበቀ እንደሆነ መግለጽ ወደድኩ፡፡ ከጥር ወር 2013 መባቻ ጀምሮ በአንድ
Amharic News

ግለሰቦችን የማምለክ ባህርይና የፓርቲዎች አደረጃጀት ችግር በኢትዮጵያ!

admin
ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር)ታህሳስ 13, 2013 ዓ ም በአገራችን ምድር ታዋቂ ግለሰቦችን ወይም የአንድ ድርጅት ሊቀ-መንበርን የማምለክ በሽታ አለ።   በአስተዋፅዖቸው ሳይሆን በስም ብቻ ዝናን ያተረፉ ግለሰቦችን
Amharic News

ክፋትን ተላብሶ የተዘራው ዘር መርዛማ ፍሬውን አፍርቷል

admin
ታህሳስ ፳፪ ቀን ፪ ሺህ ፲፫ ዓ.ም. ከሕግ መንግሥቱ ከመነጨው የፌዴራል ስርዓት የተነሳ የተጀመረው የዜጎች መፈናቀል እየከረረና እየመረረ መጥቶ ለዜጎች ሕይወትና ንብረት ውድመት ምክንያት ከሆነ
Amharic News

ጣት በመጠቋቆም ችግራችንን መፍታት አንችልም (ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ)

admin
ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ ታህሳስ 22 ቀን 2013 ዓ.ም “ ተስፋ መቁረጥ ቀላል ነው፤ ጣት መጠቆም ደግሞ የበለጠ ቀላል ነው” ዛክ ቴይለር። ከላይ የተጠቀምኩትን ጥቅስ የተናገሩት፤
Amharic News

ኢትዮጵያን ከተለዋዋጭ ነውጠኛ የጎሣ ፖለቲካና አገዛዝ ለማላቀቅ

admin
ተስፋዬ ደምመላሽታህሳስ 22 2013 ዓ. ም. አቅጣጫውን ጠብቆ የማያውቅና የታሰበለት ቦታ ደርሶ ዘላቂ ሰላም ሳያወርድ እንደወረርሽኝ በየጊዜው የሚያገረሸ የፖለቲካ “ለውጥ” አባዜ ኢትዮጵያን ከተጠናወታት ረጅም የአብዮትና
Amharic News

የብሔር ልዩነታችን ላይ መሰረት ባደረገ ፖለቲካዊ የአስተዳደር ስርዓት የዜጎችን መሰረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማረጋገጥ አይቻልም፡፡

admin
ጋዜጣዊ መግለጫበፒዲ ኤ ፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ የብሔር ልዩነታችን ላይ መሰረት ባደረገ ፖለቲካዊ የአስተዳደር ስርዓት የዜጎችን መሰረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማረጋገጥ አይቻልም፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ በንጹሃን ዜጎች