27.07 F
Washington DC
January 24, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News
Amharic News

ጀርመን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ሪፎርም ስኬታማነት ድጋፍ ታደርጋለች – በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ሁር ጋር ተወያዩ፡፡
Amharic News

የወንጀል ስነ- ስርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ህግ የዜጎችን ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በተሻለ ሁኔታ ለማስከበር ያስችላል- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ የፍትህና የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጀል ስነ-ስርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ህግ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ
Amharic News

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ ምክር ቤት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ኮንስታንቲን ኮሳቼቭ
Amharic News

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የአጼ ፋሲል እና የፈለገ አብዮት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የማስፋፊያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

admin
በጎንደር ከተማ አስተዳደር የአጼ ፋሲል እና የፈለገ አብዮት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የማስፋፊያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአጼ ፋሲል አንደኛ
Amharic News

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት መሠረት ናቸው
Amharic News

የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት አሰራሩን ማሻሻል ይገባል – ዶክተር ሊያ ታደሰ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጀ ወጥ ያልሆነውን የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት አሰራሩን
Amharic News

በወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያየ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያይቷል፡፡ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ የዘይት ዋጋ
Amharic News

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡

admin
በጎንደር ከተማ አስተዳደር የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ወደ 50 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ)
Amharic News

በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች ታሸጉ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች መታሸጋቸውን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ። የቢሮው