የኢፌዲሪ ት/ት ሚኒስቴር እና የኢ.ሳ.አ. የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና፣ ሒሳብና ሥነጥበብ ትምህርትን በኢትዮጵያ በጋራ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና፣ ሒሳብና ሥነጥበብ /STEAM/ ትምህርትን በኢትዮጵያ በጋራ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ /MoU/ ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱን የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ገረመው

10 mins read

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሴቶችን የዉሳኔ ሰጭነትና የአመራርነት ሚናቸዉን ከፍ ለማድረግ በሥርዓተ ጾታ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ዙርያ ለአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡

አካዳሚዉ ከ International Network for Advancing Science and Policy (INASP) ከሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከተለያዩ ድርጅቶችና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተውጣጡ ባለሙያ ሴቶች በሥርዓተ ጾታ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ የአንድ ቀን የአሰልጣኞች የግንዛቤ

11 mins read

የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን (HEART CONVENTION) አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ተላለፈ

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በየአመቱ እንዲያዘጋጅ የመግባቢያ ስምምነት ነሃሴ 26/2013 ዓም ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ፕ/ር አፈወርቅ

8 mins read

የኢትዮጵያ ዳር ድንበር፤ ያልተቋጨ የቤት ሥራ

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬስ ያሳተመውን “የኢትዮጵያ ዳር ድንበር፤ ያልተቋጨ የቤት ሥራ“ የተሰኘ መጽሐፍ አስመረቀ፡፡ በዶክተር በለጠ በላቸው ይሁን ተጽፎ በኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስ የታተመው መጽሐፍ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ የዘርፉ ባለሞያዎችና ተጋባዥ

13 mins read