68.25 F
Washington DC
May 13, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Category : Amharic News

Amharic News

የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር  ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ፣...
Amharic News

የከተራና የጥምቀት በዓላት የኮቪድ-19 መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር ይከበራሉ – ቤተክርስቲያኗ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ምዕመኑ የከተራና የጥምቀት በዓላትን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር እንዲያከብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ...
Amharic News

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ።

admin
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ጥር 7/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል...

አማራዎች በተገደሉባቸው ቀናቶች የተሰሙ ሰበር ዜናዎች….?!? (አሳዬ ደርቤ)

admin
አማራዎች በተገደሉባቸው ቀናቶች የተሰሙ ሰበር ዜናዎች….?!? አሳዬ ደርቤ ➺16 ዐማራዎች ወለጋ ሆሮጉድሩ ውስጥ የተገደሉ ቀን… ‹‹ወ/ሮ ኬርያ ተያዘች›› አሉን፡፡ ➺መተከል ላይ 261 ንጹሐን ተገድለው በጅምላ...
Amharic News

 ለጤናው ዘርፍ ከ21 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ያስፈላጋል- ዶ/ር ሊያ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚከናወኑ ተግባራት ብቻ ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር እንደማያስችሉና የባለድርሻ አካላትን ርብርብ እንደሚጠይቁ የጤና ሚኒስቴር...
Amharic News

በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡

admin
በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ...
Amharic News

የንግዱ ማህበረሰብ ህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ በህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ...
Amharic News

የፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ።

admin
የፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታና በህዝቦች መካከል አብሮነትን መገንባት ላይ ዓላማ...
Amharic News

ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን  የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የፌዴራል፣ የክልል፣...
Amharic News

ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡

admin
ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር...

ሁሉም በሀገር ነው. ..!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

admin
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን ሳቅ ፈገግታ ደስታን ሁሌ የምናየው፣ሁሌ የምናየው፤ ሀገር በነፃነት ኮርታ ስትኖር ነው፣ ሁሉም የሚያምረው፤  ፩ ከላይ ያነበባችሁት በጥላሁን ገሰሰ አንደበት የናኘ ዘመን አይሽሬ...
Amharic News

የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ በሴቶች እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች አመርቂ መሆናቸውን ገለጹ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ በ2ኛ ጮሮቆ ቀበሌ በሴቶች የተሰሩ ሥራዎች የመስክ ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ ተደረገ፡፡...
Amharic News

በሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ሲና ቆሎ ብራንድ (ልዩ መታወቂያ) ተሰጥቶት አውሮፓ ገበያ ደርሷል፡፡

admin
በሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ሲና ቆሎ ብራንድ (ልዩ መታወቂያ) ተሰጥቶት አውሮፓ ገበያ ደርሷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲናን አልፈው የሚሄዱ...
Amharic News

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል...
Amharic News

የጎርጎራ፣ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር ነው – የኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ፤ወንጪና የኮይሻ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የቱሪዝም ምርትና አገልግሎት እንዲኖራት በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚጨምር መሆኑን...
Amharic News

የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ ተገብቷል- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የከተራና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን...
Amharic News

በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች መደምሰሳቸውን ተገለጸ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂዎች ላይ በተወሰደው እርምጃ በርካቶች መደምሰሳቸውን በፌዴራል መንግስት የተቋቋመው...
Amharic News

የማኀበረሰቡ የግንዛቤ እጥረትና የመሰረተ ልማት ችግሮች ነፍሰጡር እናቶች በቤታቸው ወልደው ለችግር እንዲጋለጡ ምክንያት መሆናቸውን የምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡

admin
የማኀበረሰቡ የግንዛቤ እጥረትና የመሰረተ ልማት ችግሮች ነፍሰጡር እናቶች በቤታቸው ወልደው ለችግር እንዲጋለጡ ምክንያት መሆናቸውን የምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም...
Amharic News

በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል የፍትሕ ተቋማት ባለሙያዎች እና አመራሮች ሥልጠና እየተሰጠ መሆኑን...
Amharic News

ትግራይ እንዴት ሰነበተች? – (ክፍል 2)

admin
በተስፋለም ወልደየስ አረፋፍጄ ነው ከእንቅልፌ የተነሳሁት። ትላንት አመሻሽ ላይ በነበርኩበት የኮፊ ሃውስ በረንዳ ላይ ወደተዋወቅሁት ወጣት ደወልኩ። ካረፍኩበት ሆቴል አቅራቢያ ቁርስ ቤት አገኝ እንደሁ እንዲጠቁመኝ...
Amharic News

ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ሥራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡

admin
ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የጀመረቻቸውን ሥራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ...
Amharic News

አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ በታንዛኒያ ከሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫውን ታንዛኒያ ካደረገው የሱዳን ኤምባሲ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡...
Amharic News

“መረባ” ብላለች ያቺ የራያ እናት ሠላም እንዲመጣ ክፉ እንዳያገኛት”

admin
“መረባ” ብላለች ያቺ የራያ እናት ሠላም እንዲመጣ ክፉ እንዳያገኛት” ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) የራያ እናት መልካም ትወዳለች፤ መልካም ታደርጋለች፤ ብርሌ አንገቷ፣ የሚጣፍጠው አንደበቷ፣...
Amharic News

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፎች የተጀመሩ ስራዎችን መደገፋን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢኖቬሽንና...
Amharic News

መጪው አገራዊ ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲካሄድ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደርች ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኀንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስገንዝበዋል።

admin
መጪው አገራዊ ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲካሄድ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደርች ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኀንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስገንዝበዋል። ባሕር...
Amharic News

ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ የሁሉም ክልሎች የፀጥታና ደህንነት ድክመትና ጥንካሬ መለየቱ ተገለፀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ የፀጥታና ደህንነት ችግር እንዳያጋጥም ከወዲሁ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። ክልሎችና ከተማ...
Amharic News

በሐረሪ ክልል በመጭው ክረምት 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በመጭው ክረምት 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና...
Amharic News

በሰሜን ሸዋ ዞን ከ760 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት በመስኖ ለምቶ ለገበያ መቅረቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡

admin
በሰሜን ሸዋ ዞን ከ760 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት በመስኖ ለምቶ ለገበያ መቅረቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜን ሸዋ ዞን...
Amharic News

በክልሉ 13 ዞኖች የወባ በሽታ በስፋት እንደሚገኝ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ከክልሉ ለማጥፋት ዘርፈ ብዙ ስራዎች ቢሰሩም አሁንም በሽታው የህብረተሰቡ የጤና ችግር ሆኖ መቀጠሉን...
Amharic News

በባህር ዳር ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የህዝብ ለህዝብ ውይይት እያደረጉ ነው

admin
አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የህዝብ ለህዝብ ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ ውይይቱ “የተረጋጋ...