51.91 F
Washington DC
May 12, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Category : Amharic News

Amharic News

የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

admin
የሱዳን ጦር የሦስተኛ ወገን ፍላጎት ለማሳካት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ውዝግብን በተመለከተ...
Amharic News

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ- ዳግማዊ አድዋ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ‘ኢትዮጵያ ውስጣዊ መዳከም አጋጥሟታል’ የሚለው የተሳሳተ ትርክት መሆኑን አንድነታችን በማጠናከርና የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብን በማጠናቀቅ ማሳየት እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ።...
Amharic News

“ሁለተኛዋ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የሙከራ ሥራዎችን በተሳካ ሁኔታ እያከናወነች ነው” የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

admin
“ሁለተኛዋ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የሙከራ ሥራዎችን በተሳካ ሁኔታ እያከናወነች ነው” የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር ፡ የካቲት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ ባለፈው...
Amharic News

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የክልል ፕሬዚዳንቶችና ርዕሰ መስተዳድሮች ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር የሚሆን የአንድነት ንቅናቄን አስጀምሩ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የክልል ፕሬዚዳንቶች እና የከተማ ርዕሰ መስተዳድሮች ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር እንዲሁም ለክልሉ ሕዝብ...
Amharic News

ፖለቲከኞች ከአድዋ ድል ሊማሩ ይገባል –  የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖለቲከኞች ከታላቁን የአድዋ ድል በርካታ ቁም ነገሮችን ሊማሩ እንደሚገባ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪዎች ተናገሩ ።...
Amharic News

“የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር ለሀገር ብልጽግና ቁልፍ ሚና አለው” የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል

admin
“የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር ለሀገር ብልጽግና ቁልፍ ሚና አለው” የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2013...
Amharic News

የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚ ኮሚቴ ህዝበ ውሳኔውን ለማካሄድ የሚያስችሉ ተግባራት በማከናወን ላይ መሆኑን ገለጸ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቀጣዩ ግንቦት ወር ለሚካሄደው የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ህዝበ ውሳኔ...
Amharic News

“ሕዝቡ ነፃ ወጥቷል ከዚህ በኋላ ወደባርነት አይመለስም” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር

admin
“ሕዝቡ ነፃ ወጥቷል ከዚህ በኋላ ወደባርነት አይመለስም” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ተፈናቅለው በስደት የሚኖሩ ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱም...
Amharic News

በኢትዮ-ጅቡቲ መስመር የሚገኘው የዳጉሩ ድኪል መንገድ ጥገና ተጀመረ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮ-ጅቡቲ የድኪል-ጋላፊ መንገድ ውስጥ ከዳጉሩ እስከ ድኪል 80 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን መንገድ ለማስተካከል የሚያስችለው...
Amharic News

በባሕር ዳር ከተማ በግማሽ ዓመቱ ከቱሪዝም ከ109 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ።

admin
በባሕር ዳር ከተማ በግማሽ ዓመቱ ከቱሪዝም ከ109 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት...
Amharic News

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ዋና ዳይሬክተር ሼን ጆንስ እና በኢትዮጵያ...
Amharic News

የምርት ብክነትንና የጥራት መጓደልን የሚቀንሱ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ተጠቃሚ መሆን እንደቻሉ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡

admin
የምርት ብክነትንና የጥራት መጓደልን የሚቀንሱ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ተጠቃሚ መሆን እንደቻሉ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የምርት ብክነትን የሚቀንሱ ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ የአርሶ...
Amharic News

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር መጨመር አሳሳቢ ሆኗል – ጤና ሚኒስቴር

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ 615...
Amharic News

የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል የውይይት መድረኮች ሊካሄዱ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በየደረጃው እንዲፈቱ ለማድረግ እና በቀጣይ በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሴቶች ንቁ ተሳታፊ...
Amharic News

ኢትዮጵያኒዝም የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ጉልላት!

admin
ኢትዮጵያኒዝም የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ጉልላት! ባሕር ዳር ፡ የካቲት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሃገራት የእኩልነት ተምሳሌት፣ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ዓርማ ናት፡፡ ጭቆና ያንገሸገሻቸው እና...
Amharic News

በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በነዳጅ ላይ የታየውን ጭማሪ ከግምት በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት...
Amharic News

ኢትዮጵያውያን በጋራ በመቆም ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት እንዲወጡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌድሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ጥሪ አቀረቡ፡፡

admin
ኢትዮጵያውያን በጋራ በመቆም ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት እንዲወጡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢፌድሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) አምባሳደር...
Amharic News

ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከል ስራ የተመደበ ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ ያዋሉ ሀላፊዎች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ለኮሮና መከላከል ተግባር የተመደበ ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረጉ ሶስት የስራ...
Amharic News

የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለልማት ስራዎች 600 ሚሊየን ብር በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውናቸው የልማት ስራዎችን ለማከናወን የ600 ሚሊየን ብር በጀት...
Amharic News

የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የመፀዳጃ መገልገያ ገንዳዎችን ድጋፍ አደረገ።

admin
የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የመፀዳጃ መገልገያ ገንዳዎችን ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጃፓን መንግሥት የከተማ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ...
Amharic News

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር ቼፕቶ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር ተወያዩ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በትብብር የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከዋና ዳይሬክተሩ ቼፕቶ...
Amharic News

‹‹እነሆ ቤተመቅደሱን ይጠብቁ ዘንድ ነብሮች ታዘዙ››

admin
‹‹እነሆ ቤተመቅደሱን ይጠብቁ ዘንድ ነብሮች ታዘዙ›› ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምድር ጨለማ ለብሳ ተኝታለች። የሰው ልጅ ሁሉ ወደ ጎጆው ገብቷል። በውጭ ላይ ያሉ...
Amharic News

ሚኒስቴሩ በሦስተኛ ዲግሪ በትብብር የሚሰጡ አገር በቀል የትምህርት ፕሮግራሞችን ይፋ አደረገ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሦስተኛ ዲግሪ በትብብር የሚሰጡ አገር በቀል የትምህርት ፕሮግራሞችን ይፋ አደረገ።...
Amharic News

ጊዜ ቆጣቢ እና ምርትን ከብክነት ሊታደጉ የሚችሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን እያስተዋወቀ መሆኑን “ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን” የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡

admin
ጊዜ ቆጣቢ እና ምርትን ከብክነት ሊታደጉ የሚችሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን እያስተዋወቀ መሆኑን “ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን” የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013...
Amharic News

በሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች የኢትዮጵያን ገጽታ ለማበላሸት ያለሙ ናቸው – ኮሚሽኑ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች የኢትዮጵያን ገጽታ ለማበላሸት ያለሙ መሆናቸውን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ...
Amharic News

“የክትባት አቅርቦት እና የተጎጅዎች ቁጥር አለመመጣጠን ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ፈታኝ አድርጎታል” የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

admin
“የክትባት አቅርቦት እና የተጎጅዎች ቁጥር አለመመጣጠን ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ፈታኝ አድርጎታል” የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) ውሻን የሚያሳብድ...
Amharic News

ቦርዱ በኦብነግ አመራሮች መካከል ያለውን አለመግባባት አስመልክቶ የቀረቡትን ሰነዶች በመመርመር ውሳኔ ማስተላለፉን አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ)ን አስመልክቶ ውሳኔ አስተላለፈ:: በእነ አቶ ራያል ሃሙድ በኩል...
Amharic News

የኢትዮ ሱዳን ጉዳይ የእርሻ ወቅት ሳይደርስ መፈታት እንዳለበት የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

admin
የኢትዮ ሱዳን ጉዳይ የእርሻ ወቅት ሳይደርስ መፈታት እንዳለበት የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት ትኩረቱን በትግራይ ክልል ሕግ ማስከበር ላይ ባደረገበት...
Amharic News

የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ኮቪድ-19 በእናቶችና በልጆችና በወጣቶች ስነ...
Amharic News

በአማራ ክልል የቆላ ስንዴን ለማልማት ከታቀደው 24 በመቶው በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡

admin
በአማራ ክልል የቆላ ስንዴን ለማልማት ከታቀደው 24 በመቶው በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የዘር እጥረት ለዕቅዱ አለመሳካት እንደ አንድ ምክንያት ተቀምጧል፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 09/2013...