Amharic News ጎርጎራ እንደገና ስታበራ። | የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅትadminMarch 7, 2021 March 7, 2021 ጎርጎራ እንደገና ስታበራ። ባሕር ዳር: የካቲት 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዓመቱን ሙሉ አረንጓዴ የማያጣውና የረጋው የደምቢያ መሬት ጤዛ ባልተለየው ውበት ፀሐዯ ስትወጣ የበለጠ ያምርበታል፡፡ ጠዋትነት ያልገደባቸው... Read more
Amharic News ገደሉ ሜዳ ሆነ፤ ምድረበዳውም በደን ተሸፈነ፡፡adminMarch 7, 2021 March 7, 2021 ገደሉ ሜዳ ሆነ፤ ምድረበዳውም በደን ተሸፈነ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዘመናት የዳበረ የአረንጓዴ አሻራ ልማት ልምድ አላት፡፡ ከጥንቱ የኢትዮጵያ... Read more
Amharic News ከ50 ሺህ በላይ ሴቶች ተሳታፊ የሆኑበት ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስቀል አደባባይ ተካሄደadminMarch 7, 2021 March 7, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት ከ50 ሺህ በላይ ሴቶች ተሳታፊ የሆኑበት ከተማ አቀፍ የአካል... Read more
Amharic News ኢትዮጵያና ቻይና በጋራ ትብብር የተሰሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ደህንነት ጥበቃን ለማጠናከር ስምምነት ተፈራረሙadminMarch 6, 2021 March 6, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በጋራ ትብብር የተሰሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ደህንነት ጥበቃን ለማጠናከር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ... Read more
Amharic News የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሀገራዊ ምርጫው ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሠራ ነው፡፡adminMarch 6, 2021 March 6, 2021 የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሀገራዊ ምርጫው ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሠራ ነው፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በፖለቲካው ዘርፍ የሚሠማሩ ድርጅቶች ሚናቸውን በተገቢው መልኩ እንዲወጡ እየተሠራ መሆኑን... Read more
Amharic News ኢትዮጵያ በ6 ወራት 976 የሳይበር ጥቃት ሙከራ ተደርጎባታልadminMarch 6, 2021 March 6, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 976 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ወደ ኢትዮጵያ ተቋማት መሰንዘራቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ... Read more
Amharic News ታክስ ማጭበርበር የግብር አሰባሰብ ሂደቱ ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡adminMarch 6, 2021 March 6, 2021 ታክስ ማጭበርበር የግብር አሰባሰብ ሂደቱ ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ከ20 ሺህ በላይ... Read more
Amharic News “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማኅበረሰብ እንገንባ!”adminMarch 6, 2021 March 6, 2021 “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማኅበረሰብ እንገንባ!” ባሕር ዳር: የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በየዓመቱ እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ስሌት መጋቢት 8 እና በኢትዮጵያዊያን የዘመን ቀመር ደግሞ የካቲት 29... Read more
Amharic News ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁadminMarch 6, 2021 March 6, 2021 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር... Read more
Amharic News የሴቶች ቀንን በማስመልከት በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር የፓናል ውይይት ተካሄደadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት በይነ ትውልድ በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለዉን ግንኙነት የሚያጠነክር የፓናል... Read more
Amharic News ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአምስት አገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ የአምስት አገራት አዳዲስ አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። የሹመት ደብዳቤያቸውን... Read more
Amharic News ‹‹በቤተ ጊዮርጊስ የሚሠራው መጠለያ ሲያስፈልግ እንደ ድንኳን ሆኖ የሚሸበለል ሲያስፈልግ ደግሞ የሚዘረጋ እንዲሆን እየተጠናበት ነው፡፡›› የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባልስልጣንadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 ‹‹በቤተ ጊዮርጊስ የሚሠራው መጠለያ ሲያስፈልግ እንደ ድንኳን ሆኖ የሚሸበለል ሲያስፈልግ ደግሞ የሚዘረጋ እንዲሆን እየተጠናበት ነው፡፡›› የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባልስልጣን ባሕር ዳር: የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ)... Read more
Amharic News የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የድርጅቱን የስድስት ወራት አፈጻጸም... Read more
Amharic News ለትግራይ ክልል ከውጭ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችና ሀገራት በኩል የሚጠበቀው እርዳታ በጊዜ ባለመድረሱ መንግሥት እስካሁን 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡adminMarch 5, 2021 March 5, 2021 ለትግራይ ክልል ከውጭ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችና ሀገራት በኩል የሚጠበቀው እርዳታ በጊዜ ባለመድረሱ መንግሥት እስካሁን 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: የካቲት 26/2013 ዓ.ም... Read more
Amharic News በብሄር ሳንለያይ የአከባቢያችንን ሰላም እንጠብቃለን- የማንዱራ ወረዳ ነዋሪዎችadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔር ሳንለያይ የአካባቢያችንን ሰላም እንጠብቃለን ሲሉ በመተከል ዞን የማንዱራ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። የመተከል ዞን የተቀናጀ... Read more
Amharic News ካራ ማራን ስናስታውስ፡፡ | የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅትadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 ካራ ማራን ስናስታውስ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ከውስጥም ከውጭም የማይተኙላት በርካቶች ናቸው፡፡ የዛሬ 42 ዓመታት ወደኋላ በምናብ ብንጓዝ እንኳን በዚህ ወቅት... Read more
Amharic News በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በዘላቂነት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነውadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በዘላቂነት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ... Read more
Amharic News ሥለ ኢሳት ግድ ይለናል – ዳኛቸው ቢያድግልኝadminMarch 5, 2021 March 5, 2021 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ሥለ ኢሳት ግድ... Read more
Amharic News ኢንስቲትዩቱ በተያዘው ዓመት ማብቂያ የሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ይጀምራልadminMarch 4, 2021 March 4, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ የሠላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዚህ ዓመት መጨረሻ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር እንደሚጀምር አስታወቀ። የሚጀመረው የሁለተኛ... Read more
Amharic News ምርጫ ቦርድ የሚጠቀማቸው የራሱ የዲጂታል ግብዓቶች ስላሉት በአገሪቱ የሳይበር ምህዳር ጥበቃ ውስጥ መካተቱ ተገለጸadminMarch 4, 2021 March 4, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመረጃ ስርዓት ለምርጫው ሂደት የሚጠቀማቸው የራሱ የዲጂታል ግብዓቶች ስላሉት በአገሪቱ የሳይበር ምህዳር ጥበቃ... Read more
Amharic News ʺአርፎ ያልተኛበት ተስፋና ድካሙ ፣ ሊፈታ ነው መሰል የቴዎድሮስ ህልሙ”adminMarch 4, 2021 March 4, 2021 ʺአርፎ ያልተኛበት ተስፋና ድካሙ ሊፈታ ነው መሰል የቴዎድሮስ ህልሙ” ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) እመቤቷ ተዋበች መልካም ልጅ ወለደች፣ በፍቅር አሳደገች፣ በጥበብ አነፀች፣ ራዕይ... Read more
Amharic News ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን አይነቀንቁም !! – ማላጂ adminMarch 4, 2021 March 4, 2021 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ባለቤቱን ካልናቁ ፤አጥሩን... Read more
Amharic News ዓመታዊ የተሽከርካሪ ፈቃድ ማደሻ /ቦሎ/ ክፍያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ሊፈፀም ነውadminMarch 4, 2021 March 4, 2021 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓመታዊ የተሽከርካሪ ፈቃድ ማደሻ ክፍያ ለመሰብሰብ ከመንገድ ፈንድ ጽህፈት ቤት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን... Read more
Amharic News ለ2013/14 የምርት ዘመን የሚውል ከ656 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አርሶ አደሮች መሰራጨቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡adminMarch 4, 2021 March 4, 2021 ለ2013/14 የምርት ዘመን የሚውል ከ656 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አርሶ አደሮች መሰራጨቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) በግብርና ሚኒስቴር... Read more
Amharic News የትግራይ ስፖርት ኮሚሽንን ለመደገፍ እና ስፖርቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያስችል እንቅስቃሴ ተጀምሯል- አቶ ዱቤ ጅሎadminMarch 4, 2021 March 4, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ስፖርት ኮሚሽንን ለመደገፍ እና ስፖርቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን... Read more
Amharic News የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡adminMarch 4, 2021 March 4, 2021 የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ አመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት... Read more
Amharic News የጎሳን እድል በጎሳ መወሰን – ሰመረ አለሙadminMarch 4, 2021 March 4, 2021 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post የጎሳን እድል በጎሳ... Read more
Amharic News አንቶኒ ብሊንከን ላብይ አህመድ አፍቀለጡ – መስፍን አረጋadminMarch 3, 2021 March 3, 2021 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post አንቶኒ ብሊንከን ላብይ... Read more
Amharic News ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስadminMarch 3, 2021 March 3, 2021 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት .. The post ምነዋ ኢትዮጵያ ?... Read more
Amharic News “የነፃነት ምልክት የሆን ሕዝቦች በህገወጥ ዝውውር የማይመጥነን ድርጊት እያስተናገድን ነው” የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንadminMarch 3, 2021 March 3, 2021 “የነፃነት ምልክት የሆን ሕዝቦች በህገወጥ ዝውውር የማይመጥነን ድርጊት እያስተናገድን ነው” የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባሕር ዳር: የካቲት 24/2013 ዓ.ም (አብመድ)... Read more