45.68 F
Washington DC
March 4, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Category : Amharic News

Amharic News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችው መልዕክት አስተላልፈዋል።

admin
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችው መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው...
Amharic News

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል...

የተፈራው አልቀረም ሙሉ ነጋ(ዶ/ር)  ዳግማዊ ስብሃት ነጋን ሆነው መጥተዋል!?! (ታምሩ ገዳ)

admin
Posted by admin | 16/01/2021 | የተፈራው አልቀረም ሙሉ ነጋ(ዶ/ር)  ዳግማዊ ስብሃት ነጋን ሆነው መጥተዋል!?! ታምሩ ገዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሙሉ ነጋ(ዶ/ር) ስብሃት ነጋን...
Amharic News

ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦችና ተቋማት በጥምቀት በዓል ድሮን መጠቀም እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶችን ለመላከል ከሚመለከተው አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ድሮን ማብረር...
Amharic News

ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮቪድ-19 ተጋላጭ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለበት – የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ እንዳይጋለጥ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። የጉባኤው...

የካይሮ  ወርቅ  ማውጫ  በቤኒሻንጉል… ወርቁን ይዝቃል…. ግድቡን ይሰልላል….!!! (እስሌማን አባይ)

admin
የካይሮ  ወርቅ  ማውጫ  በቤኒሻንጉል… ወርቁን ይዝቃል…. ግድቡን ይሰልላል….!!! (እስሌማን አባይ) ካይሮም በቤንሻንጉል ያስቀመጠችው የወርቅ አምራች ቡድን:- ➺ህዳሴን በቅርብ እርቀት ይሰልላል ➺መረጃ ይሰጣል ➺ባለው ሀብት ገዳዮችን...
Amharic News

በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት የተሰራው ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት በባሮ ወንዝ ላይ በ25 ሚሊየን ብር...
Amharic News

የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በክልሉ ስምሪት እንደተሰጣቸው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአጭር ጊዜ የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በትግራይ ክልል ህዝብን እንዲያገለግሉ ስምሪት መስጠቱን የፌዴራል...
Amharic News

በዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዳያስፖራው ተሳትፎ ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።...
Amharic News

የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣ በመከባበር፣ በአንድነት እና በመዋደድ ያስመዘገቡት የድል ክብረ ወሰን ነው -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 8ኛ ዙር የአድዋ ተጓዦችን ስንቅ በመስጠት ሸኝተዋል፡፡ ምክትል...

የህወሃት መሪዎች ላይ የተወሰደው ርምጃና የመተከሉ ጥቃት…!!! (D.W)

admin
የህወሃት መሪዎች ላይ የተወሰደው ርምጃና የመተከሉ ጥቃት…!!! D.W ከህዝባዊ ወያነ ትግራይ መስራቾችና አንጋፋ ከፍተኛ አባላት መካከል አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ መከላከያውን በመክዳት ጥቃት እንዲፈጸምበት ያመቻቹ...

ሱዳን ኢትዮጵያን የወረረችባቸው 10 ምክንያቶች (መስፍን ሙሉጌታ)

admin
መስፍን ሙሉጌታ 1) ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ስለታረቀች የፖርት ሱዳን ደረቅ ወደብ የሚያከራዩበት ጥቅም ስለሚያሳጣቸው። አቅም አጥታ ነው እንጂ ደግሞም ትንሽ ቀምሳ ነው እንጂ ጅቡቲም የወደብ...
Amharic News

ለተራበ ሳይሆን ለጠገበ እንዘን፣ (ከሰማነህ ታምራት ጀመረ)

admin
ከሰማነህ ታምራት ጀመረጥር 6, 2013 ለብዙ ዘመናት ሰው ሲፈራ የኖረው ረሃብን እንጅ ጥበብን አይደለም። ነገር ግን እንደ ጥጋብ አስፈሪ ነገር የለም። ምክንያቱም ጥጋብ እንደ ረሃብ...

ጠቅላዩ “የኦሮሞን ጥያቄ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየሰራን ነው” ሲሉ እኛ የሚገባን….?!? (ተፈራ ወንድማገኝ)

admin
ጠቅላዩ “የኦሮሞን ጥያቄ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ እየሰራን ነው” ሲሉ እኛ የሚገባን….?!? ተፈራ ወንድማገኝ  * እነሆ. . .! *የኦሮሞ ልሒቅ በተለመደው መንገድ “ፊንፊኔ ኬኛ” በማለት የአዲስአበባን ባለቤትነት...

አበሻ የማይለምደው የለም:-  የወገንን እልቂት የዘር ጭፍጨፋንም ለምዶት ቁጭ አለ…?!? (መርእድ እስጢፋኖስ)

admin
Posted by admin | 16/01/2021 | አበሻ የማይለምደው የለም:-  የወገንን እልቂት የዘር ጭፍጨፋንም ለምዶት ቁጭ አለ…?!? መርእድ እስጢፋኖስ *…. የህዝብ ልጆች ነን የምትሉትስ አርቲስቶች ዘፋኞች ሰአሊዎች...
Amharic News

የአነስተኛና መካከለኛ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋት ፍትሃዊ፤ ዘለቄታዊና ተስማሚ የስራ እድል መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ

admin
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአነስተኛና መካከለኛ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ልማትን በማስፋፋትና መዋቅራዊ ሽግግሩን በማፋጠን ፍትሃዊ፤ ዘለቄታዊና ተስማሚ የስራ እድል መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል...

ምርጫው ይቆየን:- ከዛ በፊት የመታረጃ ሜንጫና ገጀራው ፤  ቀስትና ቢላው  ይሰብሰብ!!! (ፂዮን ዘማርያም)

admin
ምርጫው ይቆየን:- ፂዮን ዘማርያም ይድረስ ለሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በወያኔ ኢስብአዊ ጭፍጨፋ በግፍ የታረዳችሁ የኢትዮጵያ ሠማዕታት የአማራ  ልዩ ፖሊስና ሚሊሽያ እንደደረሰላችሁ  ምስክርነታችሁን በመስጠታችሁ ...
Amharic News

የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር  ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ዙሪያ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ፣...
Amharic News

የከተራና የጥምቀት በዓላት የኮቪድ-19 መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር ይከበራሉ – ቤተክርስቲያኗ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ምዕመኑ የከተራና የጥምቀት በዓላትን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመተግበር እንዲያከብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ...
Amharic News

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ።

admin
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ጥር 7/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል...

አማራዎች በተገደሉባቸው ቀናቶች የተሰሙ ሰበር ዜናዎች….?!? (አሳዬ ደርቤ)

admin
አማራዎች በተገደሉባቸው ቀናቶች የተሰሙ ሰበር ዜናዎች….?!? አሳዬ ደርቤ ➺16 ዐማራዎች ወለጋ ሆሮጉድሩ ውስጥ የተገደሉ ቀን… ‹‹ወ/ሮ ኬርያ ተያዘች›› አሉን፡፡ ➺መተከል ላይ 261 ንጹሐን ተገድለው በጅምላ...
Amharic News

 ለጤናው ዘርፍ ከ21 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ያስፈላጋል- ዶ/ር ሊያ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚከናወኑ ተግባራት ብቻ ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር እንደማያስችሉና የባለድርሻ አካላትን ርብርብ እንደሚጠይቁ የጤና ሚኒስቴር...
Amharic News

በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡

admin
በምንጃር ሸንኮራ የጥምቀት በዓል በድምቀት ይከበራል፤የወንዙ ሥሪት አምሳለ ዮርዳኖስ መሆኑ ደግሞ ለበዓሉ ልዩ ድባብ ያጎናጽፈዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ...
Amharic News

የንግዱ ማህበረሰብ ህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ በህግን አክብሮ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲንቀሳቀስ የከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ...
Amharic News

የፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ።

admin
የፖለቲካ ሽግግሩ በታሰበው ልክ ለውጥ እያመጣ አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታና በህዝቦች መካከል አብሮነትን መገንባት ላይ ዓላማ...
Amharic News

ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን  የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የፌዴራል፣ የክልል፣...
Amharic News

ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡

admin
ኢትዮጵያን በቀጣይ 10 ዓመታት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ ተመራቂ ተማሪዎች በሀገሪቱ ልማት በመሳተፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የጠቅላይ ሚንስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር...

ሁሉም በሀገር ነው. ..!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

admin
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን ሳቅ ፈገግታ ደስታን ሁሌ የምናየው፣ሁሌ የምናየው፤ ሀገር በነፃነት ኮርታ ስትኖር ነው፣ ሁሉም የሚያምረው፤  ፩ ከላይ ያነበባችሁት በጥላሁን ገሰሰ አንደበት የናኘ ዘመን አይሽሬ...
Amharic News

የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መሰረት መስቀሌ በሴቶች እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች አመርቂ መሆናቸውን ገለጹ

admin
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ዞን በዌራ ወረዳ በ2ኛ ጮሮቆ ቀበሌ በሴቶች የተሰሩ ሥራዎች የመስክ ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ ተደረገ፡፡...
Amharic News

በሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ሲና ቆሎ ብራንድ (ልዩ መታወቂያ) ተሰጥቶት አውሮፓ ገበያ ደርሷል፡፡

admin
በሰሜን ሸዋ ዞን የደብረ ሲና ቆሎ ብራንድ (ልዩ መታወቂያ) ተሰጥቶት አውሮፓ ገበያ ደርሷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲናን አልፈው የሚሄዱ...