68.25 F
Washington DC
May 13, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News

Category : Amharic News

Amharic News

መቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ኢትዮጵያዊ አንድነትን የሚያጎላ ነው – የእስልምና እምነት ተከታዮች

admin
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ያለው ኢትዮጵያዊ አንድነት ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል አርአያና ተምሳሌት መሆኑን በማዕከሉ ድጋፍ የሚደረግላቸው የእስልምና...
Amharic News

“በሐበሻ ማንም የማይበደልበት ሥርዓትን ያቆመ ንጉሥ አለ” ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

admin
“በሐበሻ ማንም የማይበደልበት ሥርዓትን ያቆመ ንጉሥ አለ” ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ጊዜ በጆኦ ፖለቲካል አቀማመጡ “የአፍሪካ ቀንድ” በሚል...
Amharic News

“የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ “ሐቅ” መሆኑን ለዓለም ማኅበረሰብ እናስረዳለን” የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች

admin
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዳሴው ግድብ ግንባታ ከሚያደርጉት ድጋፍ ባሻገር ግድቡ የኢትዮጵያ ሐቅና መብት መሆኑን ለዓለም ማኅበረሰብ እንደሚያስረዱ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ገለጹ። 1...
Amharic News

ሼህ ሰኢድ መሀመድ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድርግ በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተው ሕሙማንን ጠየቁ፡፡

admin
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተቋቋመው ፈውስ በጎ አድራጎት ማኀበርና የባሕር ዳር ከተማ ሙስሊም ወጣቶች የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት...
Amharic News

ገጀራው የት ገባ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
ባለፈው ሰሞን በመንግስት ወይም በመንግሥታዊ ፈቃድ  ከተለያዩ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ገጀራዎች ጉዳይ ዘገባ ሕዝቡን አስደንግጧል።  አሸብሯል (አሳዛኙ ነገር አሸባሪ እየተባሉ የሚታደኑት...
Amharic News

በአጣዬና አካባቢዉ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገዉ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡

admin
በአጣዬና አካባቢዉ የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገዉ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣዬ ከተማ አስተዳደርና በአጎራባች...
Amharic News

ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን  ወደ ልማታችን  ፊታችንን እናዞራለን-ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን  ወደ ልማችን  ፊታችንን እናዞራለን ሲሉ የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ...
Amharic News

“በወርሃ ሻዕባን ፍፃሜ ተብሲር ኢድ አልፈጥር ይባባላሉ”

admin
“በወርሃ ሻዕባን ፍፃሜ ተብሲር ኢድ አልፈጥር ይባባላሉ” ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢስላም ውስጥ ታላቅ ክብር ከሚሰጣቸው ወራት መካከል አንዱ ነው፡፡ በኢስላማዊያን ዘንድ...
Amharic News

ከፓትሪያርኩ ጭምር በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው | Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider

admin
እስከ መቼ ድረስ : ለምኜ አባብዬእስከ መቼስ ድረስ : የራሴውን ደልዬየማይፈልገኝን : ልጅ ይሁነኝ ብዬ ::ብላ ስትናገር : ኢትዮጵያ እናቴማዳመጥ አቃተኝ : አልቻለም አንጀቴ:: ተፀንሶ...
Amharic News

በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢድ አልፈጥር  የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በአዲስ አበባ የተካሄደው 1ሺ442ኛው የኢድ አልፈጥር  የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በርካታ የእስልምና እምነት...
Amharic News

በኢስላማዊው ሕግ የተደነገጉና በዒድ ዕለት የሚከናወኑ ተግባራትን በጥቂቱ እናስቃኛችሁ፡፡

admin
በኢስላማዊው ሕግ የተደነገጉና በዒድ ዕለት የሚከናወኑ ተግባራትን በጥቂቱ እናስቃኛችሁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ ሠላትን በተመለከተ ኢስላም፣ ሙስሊሞች ከሴቶችና ሕፃናት ጋር በመሆን...
Amharic News

ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር በተለመደ ጨዋነት ዕለቱን ማሰለፍ ይኖርበታል ተባለ

admin
አዲስአበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር በተለመደ ጨዋነት መሆን ይኖርበታል ተብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት...
Amharic News

የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር ነዋሪዎችን እና የመስህብ መዳረሻዎችን ተደራሽ የሚያደርግ የ207 ኪሎ ሜትር መንገድ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

admin
የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር ነዋሪዎችን እና የመስህብ መዳረሻዎችን ተደራሽ የሚያደርግ የ207 ኪሎ ሜትር መንገድ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን...
Amharic News

“የኢድ አል ፈጥር በዓል ሲከበር በዘር ፖለቲካና ቀውስ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በጊዜአዊ መጠለያ የሚገኙ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ ሊሆን ይገባል” የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

admin
“የኢድ አል ፈጥር በዓል ሲከበር በዘር ፖለቲካና ቀውስ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በጊዜአዊ መጠለያ የሚገኙ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ ሊሆን ይገባል” የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ...
Amharic News

ዩኒስኮ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ  ያግዛል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩ መንግስታት የትምህርት ፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ የሚያግዝበትን ፕሮጀክት በይፋ አስጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ...
Amharic News

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር እድሪስ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

admin
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር እድሪስ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት...
Amharic News

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ህብረት ምርጫውን የሚታዘቡ ባለሙያዎችን እንደሚልክ አስታወቀ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ ከአሜሪካ እና ሩሲያ የተውጣጡ የባለሙያዎች ቡድን ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ለመታዘብ እንደሚመጡ የውጭ...
Amharic News

“ለሌላው መኖር ለምን ተሳነን” | አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

admin
“ለሌላው መኖር ለምን ተሳነን” ባሕር ዳር፡ ግንቦት 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተዘዋዋሪ ብድር የወሰዱ ወጣቶች ሌሎችም የእነሱን ዕድል እንዲያገኙ በማሰብ በወቅቱ መመለስ እንደሚገባቸው የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
Amharic News

በትግራይ የተረጋጋ ህዝባዊ ሰላምና አስተዳደርን ለማረጋገጥ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)- በትግራይ ህዝብን ማእከል ያደረገ የተረጋጋ ህዝባዊ ሰላምና አስተዳደርን ለማረጋገጥ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ...
Amharic News

“ምርጫው የተሳካ እንዲሆን ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት” ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

admin
“ምርጫው የተሳካ እንዲሆን ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት” ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ)...

ብፁእ ቅዱስ ታዲዮስ ታንቶ! በፈሪሳውያን ዘመንም የሆነው ይኸው ነው!

admin
በላይነህ አባተ ([email protected]) “በማይጨበጥና በማይዳሰስ ነገር አላምንም” እያለ መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ተረት የሚቆጥር ጭልፋ ራስ ድስኩራም በሰላሳ ዓመታት ወስጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኪያሄደውን የእውነት ተከታዮች መሰዋእትነት፣...
Amharic News

በአጣዬ ከተማ የወደሙ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የመዋቅራዊ ፕላን ጥናት እየተሠራ መኾኑን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

admin
በአጣዬ ከተማ የወደሙ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የመዋቅራዊ ፕላን ጥናት እየተሠራ መኾኑን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከአጣዬና አካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖችን...
Amharic News

ሰራተኞች እያሳዩት ያለው መዘናጋት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እንዲስፋፋ እያደረገ ነው-የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን

admin
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጥንቃቄዎች ላይ ሰራተኞች እያሳዩት ያለው መዘናጋት ወረርሽኙ እንዲስፋፋ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ገለጸ። የኮንፌዴሬሽኑ...
Amharic News

አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማላመድ እና በመጠቀም የኅብረተሰቡን ችግር በመፍታት ረገድ እየሠራ መሆኑን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ፡፡

admin
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማላመድ እና በመጠቀም የኅብረተሰቡን ችግር በመፍታት ረገድ እየሠራ መሆኑን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ...
Amharic News

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በአክሱም ከተማ የተፈጸሙ ወንጀሎችን እና የተከናወኑ የወንጀል ምርመራ ተግባራትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በትግራይ ክልል በአክሱም ከተማ የተፈጸሙ ወንጀሎችን እና የተከናወኑ የወንጀል ምርመራ ተግባራትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ...
Amharic News

በምርጫ ሂደቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የጸጥታ ችግሮችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡

admin
በምርጫ ሂደቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የጸጥታ ችግሮችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ...
Amharic News

ሕወሓት ስልጣን ካጣ በኋላ ‘የጸጥታ ኃይል መምሪያ’ የሚል ዘርፍ አደራጅቶ ለሽብር ሲንቀሳቀስ ቆይቷል – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

admin
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራት (ሕወሓት) በማዕከላዊ መንግስቱ ያለውን ስልጣን ካጣ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል በመሄድ...
Amharic News

በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የተቀናጀ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደኅንነትና ጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ።

admin
በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የተቀናጀ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደኅንነትና ጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የደኅንነትና...
Amharic News

የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ

admin
በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የተቀናጀ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ የደህንነትና...