ሰበር ዜና….በፌደራል ፖሊስ በሚስጢር በተደረገ ስብሰባ [ኢሳት ዜና]

በፌደራል ፖሊስ በሚስጢር በተደረገ ስብሰባ ህወሀት የአማራና የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ አመራሮችን አስጠነቀቀ። ”ከእኛ ጋር ሆናችሁ በጋራ የመጣብንን አደጋ ካልመከትን እንደ ደርግ ወታደር ኮፊያ አንጥፋችሁ ትለምናላችሁ። እኛ ትግራይ እንገባለን።” የህወሀቱ ፌደራል ፖሊስ ባለስልጣን
-የአማራና የኦሮሞ የፌደራል ፖሊስ አባላት ያልታጠቀ ህዝብ ላይ አንተኩስም ብለው አቋም ይዘዋል። የዓለም ዓቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለማግኘት በ5 ከተሞች አደጋ በማድረስ በአልሸባብ ላይ ለማላከክ ታቅዷል።

ሰበር ዜና….በፌደራል ፖሊስ በሚስጢር በተደረገ ስብሰባ  [ኢሳት ዜና]

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.