Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post “የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ያከተመለት ነው” (አቶ ቹቹ አለባቸው) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

ሰሞኑን ደግሞ የትግራይ ብልፅግና እና የትግራይ ሊህቃን፣ወልቃይትና ራያ ወደትግራይ ይመለሱ ማለታቸዉን ተከትሎ ፣ በአማራ አክቲቢስቶችና ሊህቃን ጠንከር ያሉ ምላሾች እየተሰጡ መሆኑን ተመልክቻለሁ። ይገርማል! የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር፤የትግራይ ብልፅግና እንደ አጠቃላይ ደግሞ የትግራይ ህዝብ፥ወልቃይትና ራያን ወደ አማራ መጠቃል በፀጋ ይቀበሉታል ብሎ ራሱን ያታለለ አማራ አለ ማለት ነዉ? እንዴት ነዉ ነገሩ ጎበዝ? ለሁሉም እኔ እንደማምነዉ ህወሀት የአማራን ህዝብ በጠላትነት የፈረጀ ድርጅት ነበር። ይሄንን የጠላትነት አመለካከት የማይደግፍ የትግራይ ብሄር አባልና ሊህቃን ይኖሩ ይሆናል ብየ አስባለሁ። ነገር ግን ሁሉም የትግራይ ህዝብ ፣ሊህቅ በለዉ ሌላ በወልቃይትና ራያ ጉዳይ አቋሙ አንድና ወጥ ስለመሆኑ መጠራጠር አይገባም። ስለሆነም ከነዚህ የአማራ ህዝብና መሬት / አካባቢወች አንፃር ፤አንድም የትግራይ ተወላጅ የአማራን
The post “የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ያከተመለት ነው” (አቶ ቹቹ አለባቸው) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .