55.89 F
Washington DC
April 13, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News
Amharic News

የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች አብን የሚፈሩበት ሚስጢር ምንድን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች አብን የሚፈሩበት ሚስጢር ምንድን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ; የዕለቱ አብይ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች አብን የሚፈሩበት ሚስጢር ምንድን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

  ታዬ ደንደዓ የሚባል ኦነግ/ኦህዴድ ሰሞኑን አብን ለምን ተቃወምኩት የሚል ትንታኔ ሲሰጥ አይቸዉ አሳቀኝ::በቃ እነሱ ብቻ ብልጥ የሆኑ ይመስላቸዋል:: ታዬ ደንደዓ የዝንጀሮ ተጠይቁን ደርድሮ አብንን የተቃወምኩት በዚህ ምክንያት ነዉ ይለናል::የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች አብንን የሚቃወሙበት ዋናዉ ምክንያት ግን የብሄረተኝነትን ጉልበት ስለሚያዉቁት ነዉ::   ብሄረተኝነት ጉልበቱ ጉድ ነዉ::ለምሳሌ እኛ ካህን ናቸዉ ያልናቸዉ የተዋህዶ ቀሚስ የለበሱ የኦሮሞ አክራሪ ካህናት ከአክራሪ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ጋር ወግነዉ ኦርቶዶክሶች በተፈጨፉበት ሰሞን መስቀላቸዉን ወርዉረዉ ቀሚሳቸዉን በጀለቢያ ቀይረዉ “ክርስቲያኖች በኦሮምያ መታረዳቸዉ ልክ ነዉ::እንዲያዉም የታረደ የተገደለ ክርስቲያን የለም የተጨፈጨፉት ክርስቲያን ነን የሚሉ ምኒሊክን ተከትለዉ የሄዱ ሰዎች ናቸዉ” ብለዉ ጥቂት ሳይቀፋቸዉ ከክርቶስ ይልቅ የብሄራቸዉ አክራሪ ፖለቲከኞች ጉዳይ በልጦባቸዉ ምስክረነት ሲሰጡ ነበር::

The post የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች አብን የሚፈሩበት ሚስጢር ምንድን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

The post የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች አብን የሚፈሩበት ሚስጢር ምንድን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

Source link

Related posts

በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በንጹሃን አማራዎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በፅኑ አወገዘ፡፡

admin

“ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለአገር 27 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

admin

በሰሜን ሸዋ ዞን ከ760 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት በመስኖ ለምቶ ለገበያ መቅረቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡

admin