Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና ሰበር ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት የሰብዓዊ መብቶች ..
The post አደዋ መሥክሪ ! ” ምኒልክ የጥቁር ህዝብ ሁሉ ኩራት ነው። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ: የዕለቱ አብይ ዜና ሰበር ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት የሰብዓዊ መብቶች ..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post አደዋ መሥክሪ ! ” ምኒልክ የጥቁር ህዝብ ሁሉ ኩራት ነው። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
ምኒልክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አባሻ ። በሠራው ወጨፎ ባመጣው እርሳስ ተፈጠመ ጣሊያንአበሻ እንዳይደርስ ። ምኒልክ ተጉዞ የምትጠይቀኝ ፊትም አላለፈ ኋላም አይገኝ ። አባተ በመድፉ አምሳውን ሲገድል ባልቻ በመትረየስ ነጥሎ ሲጥል የጎጃም ንጉሥ ግፋ በለው ሲል። እቴጌ ጣይቱ እቴጌ ብርሃን ዳዊቷን ዘርግታ ስምዐኒ ስትል ። ተማራኪው ባዙቅ ውሃ፣ውሃ ሲል ዳኛው ስጠው አለ ሠላሳ በርሜል። እንደ በላዔ ስብእ እንደመቤታችን ሲቻለው ይምራል የኛማ ጌታችን ። መድፉን መትረየሱን ባድዋ መሬት ላይ ዘርቶ እንክርዳዱን ነቅሎ ሥንዴውን ለይቶ የተዘራውን ውል አጭዶና ወቅቶ ላንቶኔሊ አሳየው ፍሬውን አምርቶ ። እንፋቀር ብሎ ለምኖ መሬት ንግድ ሊያሰፋበት ሊዘራ አታክልት እያመጣ ሊሰጥ ግብሩን ለመንግሥት ለጓዙ ማረፊያ
The post አደዋ መሥክሪ ! ” ምኒልክ የጥቁር ህዝብ ሁሉ ኩራት ነው። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .
The post አደዋ መሥክሪ ! ” ምኒልክ የጥቁር ህዝብ ሁሉ ኩራት ነው። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .