56.68 F
Washington DC
April 21, 2021
Satenaw Ethiopian News/Breaking News
Amharic News

“ሰው ምን ያህል መሬት ይፈልጋል?”በላይነህ አባተ

Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..
The post “ሰው ምን ያህል መሬት ይፈልጋል?”በላይነህ አባተ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider – ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና እና የኢትዮጵዊያን አመለካከት..ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

በላይነህ አባተ (abaebelai@yahoo.com) ከሊዎ ቶልስቶይ ድንቅ አጫጭር ድርሰቶች ውስጥ ብዙውን ጊዜ ከአእምሮዬ የማይጠፋው “ ሰው ምን ያህል መሬት ይፈልጋል(how much land does a man need?) በሚል ርዕስ የተጻፈው ዘመን የማይሽረው ውብ ሥነ-ጽሑፍ ነው፡፡ ምናልባት ይህንን የቶልስቶይ ጦማር ለማንበብ እድሉን ላላገኛችሁ ታሪኩ ፓሆም በተባለ የሩስያ ገበሬ ዙሪያ የሚዞር ነው፡፡ በአንድ ወቅት የፓሆም ዋርሳ (የሚስቱ እህት) እህቷንና እርሱን ለመጠየቅ ተከተማ ወደ ገጠር መጣች፡፡ በዚህ ጊዜም ባለገሯ የፓንኮም ሚስትና የከተማ ነዋሪዋ እህቷ የገጠርና የከተማን ኑሮ እያወዳደሩ ሽንጣቸውን ገትረው ተከራከሩ፡፡ ከተሜዋ የከተማን ኑሮ መልካምነትና የባላገርን ኑሮ አስቀያሚነት፤ ባላገሯም በበኩሏ የባላገርን ኑሮ ጥሩነትና የከተማን ኑሮ መጥፎነት በምሳሌ እያስደገፉ ተከራከሩ፡፡ ለምሳሌ ያህል ከተሜዋ እህት የባላገሯን እህቷን

The post “ሰው ምን ያህል መሬት ይፈልጋል?”በላይነህ አባተ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

The post “ሰው ምን ያህል መሬት ይፈልጋል?”በላይነህ አባተ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) – Latest Ethiopian News Provider .

Source link

Related posts

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

admin

በንግድና አገልግሎት የተሰማሩ አምስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች 120 ሚሊየን ብር አተረፉ

admin

“ሁላችንም የአድዋ ውጤቶች ነን እና ስንለያይ ኀይል እንዳናጣ በጋራ ለጋራ ሀገራችን እንቁም፡፡” አቶ አብርሐም አለኸኝ

admin